Wednesday, February 20, 2008

ተረትና ምሳሌ

"ብርሌ ከንቃ አይሆንም እቃ"
"ጎሽ ለልጅዋ ስትል ተወጋች"
"ከሞኝ ደጅ ሞፈረ ይቆረጣል"
"ይህች ባቄላ ካደርች አትቆረጠምም"
"የልቡን ሲነግሩት የኮርኮሩትን ያህል ያስቃል"
"ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል"
"አንዱ ባንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ"
"እንኳን አባቴ ሞቶ እንዲሁም አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል"
"በፊት ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ"
"ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ"
"አለመታደል ነው ቀላውጦ ማስመለስ"
"የእህያ ቀበጥ ከጅብ ጡት ይጠባል"
"ምንም ቢፈቀሩ አብረው አይቀበሩ"

Thanks

No comments: